Dargaggeessi Ammaaf Maqaan Isaa Hin Baramin Shaashamannee Naannoo Laga “Adventist” Jedhamutti Ajjeessame
- ODUU
- October 4, 2022
Sagalee Bilisummaa Oromoo


የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በመጨረሻም የብልጽግና መንግስት በሰላማዊ ህዝብ ላይ የቦምብ ናዳ ማዝነቡንና በጦር ሃይሉ በኦሮሚያ ዜጎች ላይ የጅምላ እልቂት መፈጸሙን እንዲገታ፡ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና ሁሉም ሰላም ወዳዶች የበኩላቸውን ጫና እንዲያሳድሩ በድጋሚ ይጠይቃል።
READ MORE
ኦሮሞ አንድነቱን ማስጠበቅና ማጠናከር አለበት። የአንድ ኦሮሞ ሞት የሌላው ኦሮሞ ሞት ነው። የአንድ ኦሮሞ ውርደት የሁሉም ኦሮሞ ውርደት ነው። በኦሮሚያ በሁሉም ማዕዘናት የሚገኝ ኦሮሞ ሁሉ በአንድነት ተነስቶ የብልጽግና ፓርቲ ቡንድ በኦሮሞ ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያና ውርደት ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባል።
READ MORE
ኦነግ በበኩሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በሀገሪቱ ውስጥ የሃይማኖትና የሞራል ሃላፊነቱን የሚወጣበትን አግባብ እና ሚና በድጋሚ መገምገም እንዳለበትእንደገና ያሳስባል።
READ MORE

መንግስት በሰላማዊ ሰዎች ላይ እየፈጸመ ያለውን አሰቃቂ ጥቃት እያወገዝን፣ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድና ተጨማሪ ግድያዎችን እንዲያቆም እንማጸናለን።
READ MORE
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የአማራ ክልል መንግስት በወሎ ኦሮሞዎች ላይ እያካሄደ ያለውን የተቀናጀ ጦርነት በድጋሚ በጽኑ ያወግዛል።
READ MORE